በአዲስ አበባ የሕጻናትን ዕድገትና ደህንነት ለማረጋገጥ የተሰሩ ስራዎች የብዙዎችን ትኩረት ስበዋል
AMN- ነሐሴ 28/2018 ዓ.ም በመዲናዋ በማህበራዊ አገልግሎት እና በሕጻናት ተኮር ልማት ላይ የተሰሩ ስራዎች የብዙዎችን ትኩረት ስበዋል። አዲስ አበባን ለሕጻናትና ታዳጊዎች ምቹ፣ ደህንነቷ የተጠበቀች እና ማራኪ የዕድገት ማዕከል ለማድረግ በሰፊው እየተሰራ ነው፡፡ ከተማዋን ከአየር ንብረት ተጽዕኖ መከላከልና የከተማዋን ስነ-ምህዳር ማሻሻል ላይ ያተኮሩት የልማት ስራዎች ለዚህ ታላቅ ስኬት ትልቅ መሠረት በመጣል ላይ ናቸው። የከተማ አስተዳደሩ እና […] The post በአዲስ አበባ የሕጻናትን ዕድገትና ደህንነት ለማረጋገጥ የተሰሩ ስራዎች የብዙዎችን ትኩረት ስበዋል appeared first on አዲስ ሚዲያ ኔትወርክ .
ሁሉንም ይመልከቱ — አዲስ ሚዲያ ኔትወርክ →ከአገሪቱ ቀዳሚ የዜና ክፍሎች የተሰበሰበ። እያንዳንዱ ዜና ወደ ዋናው ምንጭ ያገናኛል።







